ያባ እንዳወቀ ቃል!

Posted on 1 CommentPosted in IIEE Resources, Resources

ያኔ ነፍስ ሳላውቅ ኣንድ ኣባት ነበሩ ረቂቅ ቃላቶች ነፍሴ ላይ የዘሩ። ስቁነጠነጥ ውየ ቀን ካስኮላ ዎንበር በሰንበት ቁጭ ስል ሄጀ ከእግራቸው ስር:- “ወማይኒ ሃበ ይመርሆ የሀውር ልጅ እንደቦይ ዉሃ በመሩት ይሄዳል ተግተው ካላረሙት እድሜ ኣረም ይወርሳል:: ስለዚህ ልጀ ሆይ ንገረኝ ልወቀው ምን ኣይነት ዘር ነበር ልብህ የወደቀው?” ብለው ያዮ ነበር ነፍሴን ተጠንቅቀው። ቃላትን በቃሌ መያዝ […]

What is Tirguaamme

Posted on Leave a commentPosted in IIEE Resources

Tirguaamme is an indigenous methodology of knowledge production that survived tens of thousands of years in Ethiopia. The Geez term tirguaamme ትርጓሜ translates as the art of giving meaning to reality or text. It is an act of interpreting the world, a process of creating new meaning out of existing meanings (past, present, foreign, local) […]

Native Colonialism: Education and the Economy of Violence against Traditions in Ethiopia

Posted on Leave a commentPosted in IIEE Resources

Yirga’s book Native Colonialism: Education and the Economy of Violence Against Traditions in Ethiopia examines the cause and consequence of native colonialism, the process whereby a country colonises itself with foreign institutions and ideals. Taking Ethiopia as its case study, it asks, why did a country that was never colonised replace its government, legal system […]

ተቇማዊ ክፋት እና የግለሰቦች ሚና

Posted on Leave a commentPosted in IIEE Resources

ዓንዳንዶች ክፋት ለሰይጣን ያደሩ ሰወች ባህሪ ነው ብለው ያስባሉ። ሌሎች የክፋት ምንጩ ወንጀለኛ ሰወች ናቸው ብለው ያስባሉ። በምድራችን ያሉት ክፉ ነገሮች መነሻቸው ከሰው ልጆች መካከል ክፉ የሚሰሩ ግለሰቦች በመኖራቸው ብቻ ቢሆን ኖሮ ምድራችን እንዳሁኑ የብዙሃኑ የእልቂት እና የለቅሶ ዓውድማ፣ የጥቂቶች መፈንጫ ዓትሆንም ነበር። በርግጥ ክፉ ሰወች ክፉ ስራ ይፈጥማሉ። ግን እነሱን መቆጣጠር ከሞላ ጎደል ቀላል […]

ዓውሮፓ ዘመንፈስ እና ዓውሮፓ ዘዓካል

Posted on Leave a commentPosted in IIEE Resources, Resources

ያውሮፓን ታሪክና ስራ እያዩ ከመደነቅ በላይ የራስን ሃገር ማወዳደሪያ መገምገሚያ ማሻሻያ ሞደል እያደረጉ ማሰብ ማብሰልሰል- ‘መቸ ነው እንደዚህ የምንሆነው?’ ማለት ለአፍሪካዊያን ዓዲስ ዓደለም። ዓውሮፓ በተለይ በጥቁር ላይ ያደረሰችው የኢኮኖሚ ብቻ ሳይሆን የማንነት ቀውስ የተለመደ ትችት ቢሆንም ዓሁንም ግን ብዙ አፍሪካዊያን እንደ ዓውሮፓ ከመሆን የተለየ ምናባዊ ህልም የላቸውም። ዓውሮፓ እየወደድን የምንጠላት እየጠላናት የምንወዳት፣ እየተማረርን የምንከተላት የመንፈስ […]

ON THE RELEVANCE OF TRADITION TO EDUCATION IN ETHIOPIA

Posted on Leave a commentPosted in IIEE Resources

  Abstract This paper argues that the relevance of tradition to education is the most important point missed by the literature on the relevance of education in Ethiopia. By drawing an antagonistic relationship between tradition and modernisation, Ethiopian intellectuals and elites disregarded the significance and relevance of the country’s indigenous tradition for the education of […]